بسم الله الرحمن الرحيم
መውሊድን ማን አከበረው?
ነቢዩ መሓመድ(ሰለላሁ ዓለይህ ወሰለም) -> አላከበሩም
አራቱ የነቢዩ መሓመድ(ሰለላሁ ዓለይህ ወሰለም) ምትኮች [አቡብከር፣ ዑመር፣ ዑስማን፣ ዓሊይ(ረድየላሁ ዓንሁም)] ->አላከበሩም
ሱሓቦች-> አላከበሩም
አራቱ ኢማሞች (ኢማሙ ሻፊዒ፣ ኢማሙ ሓንበሊ፣ ኢማሙ ሓነፊ፣ ኢማሙ ማሊኪ)-> አላከበሩም
ኢማሙ ቡኻሪ፣ ኢማሙ ሙስሊም አላከበሩም
ታብዒዮች -> አላከበሩም
አትባዑ ታብዒዮች -> አላከበሩም
ታድያ ማነው የጀመረው?
የኢስላም እና የነቢዩ መሓመድ(ሰለላሁ ዓለይህ ወሰለም) ጠላት የሆኑት ራፊዳዎች( ደምበር ያለፉ ሺዓዎች)።
