Monday, July 18, 2016

🔴 ሺዓ 🔴


🔰🔰🔰

بسم الله الرحمن الرحيم

በአላህ ስም እጅግ በጣም ርህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው።

🔴 ሺዓ 🔴

የሺዓን እንቅስቃሴ የጀመረው ዓብደላህ ኢብኑ ሰበእ አል የሁድይ ይባላል። ሙናፊቅ ነበር። ባጠቃላይ ሺዓ ጠማሞች መሆናቸውን ለማወቅ ይህ በቂ ነው።

⚠ ሺዓ ብዙ ዓይነት ናቸው። ባጠቃላይ ግን ለሶስት መክፈል ይቻላል።

1⃣ ባጢኒያ ➖ ይሄኛው በጣም ከጠመሙት የሺዓ አንጃዎች ነው።

♨ ከዓቂዳዎቻቸውም ውስጥ
ዓልይ አላህ ነው።

📌 ትክክለኛው ቁርአን ይህ አይደለም ሌላ ባጢንይ የሆነ ቁርአን አለ።

📌 ሱሓባዎች ካፊሮች ናቸው በጣት የሚቆጠሩ  ጥቂት ሲቀሩ
ከነሱ ውጭ የሆነ አንጃ ሁሉ ካፊር ነው።

📌 ቀብርን፣ ሙታንን፣ ጋኔንን፣ እሳትን አምላኪዎች ናቸው።

📌 ተቅያ ያራምዳሉ።(ለሰዎች ትክክለኛ ዓቂዳቸውን አይናገሩም። ዓቂዳቸውን ደብቀው እንደ ሙናፊቅ ይመሳሰላሉ።)

2⃣ እስነይ ዓሸርያ ➖ ከሺዓዎች በብዛት የሚገኘውና አደገኛው ነው።

♨ ከሚያምኑባቸው ዓቂዳዎችም ውስጥ                                                                                                    
📌 ቁርአን ተለውጧል። ትክክለኛው ይህ አይደለም።      
 
📌 ከነሱ ውጭ ያለ የሆነ ሁሉ ካፊር ነው።
   
📌 ሱሓባዎች ከፍረዋል በጣት የሚቆጠሩ ጥቂት ሲቀሩ።

📌 12 ኢማም አለን ይላሉ። ከነሱም ውስጥ ዓልይ፣ ሓሰን፣ ሑሰይን፣ ዓልይ ኢብኑ ሓሰን ..... መህዲ።

📌 በየግዜው የሚመጣ ኢማም አላቸው ። ለምሳሌ የቅርብ ግዜ ኹመይኒ(አል ካፊር) ነበር ከዛ እሱ ሲሞት የአሁኑ ኸመናኢ ተተክቷል።
እነዚህን ኢማሞች እንደ ጌታ አድርገው ይቆጥሯቸዋል።
 
📌 ቀብርን፣ ሙታንን፣ ጋኔንን፣ እሳትን አምላኪዎች ናቸው።
የነብዩ ሙሓመድ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለምን) ሚስቶችን ይሳደባሉ፤ ያስከፍራሉ።

📌 የዑመርን ገዳይ አቡ ሉእሉእ አል መጁሲ ቀብር ላይ ዶሪሕ ሰርተው ያመልኩታል።

📌 ተቅያ ያራምዳሉ።(ለሰዎች ትክክለኛ ዓቂዳቸውን አይናገሩም። ዓቂዳቸውን ደብቀው እንደ ሙናፊቅ ይመሳሰላሉ።)

3⃣ ዘይድያ ➖ እየጠፋ ያለ የሺዓ አንጃ ነው። ምክንያቱም ወደ እስና ዓሸርያ እየተለወጡ ስለሆነ ነው።

♨ ከሚያምኑባቸው ዓቂዳዎችም

📌 ውስጥ ቀብር ያመልካሉ

📌 ሱሓቦችን ይሳደባሉ

📌 ተቅያ ያራምዳሉ።(ለሰዎች ትክክለኛ ዓቂዳቸውን አይናገሩም። ዓቂዳቸውን ደብቀው እንደ ሙናፊቅ ይመሳሰላሉ።)

⛔ ባጠቃላይ ሁሉም የሺዓ አንጃዎች እምነታቸው እና ስራቸው በኩፍር(በክህደት) የተሞላ ነው። ዓሊሞች እንደተናገሩት ሺዓዎች ከአይሁዶች የበለጡ ጠላቶቻችን ናቸው። ለምሳሌ ኢብኑ ተይሚያ ስለኑሰይርያ(ሶርያ የሚገኙ በቁጥራቸው በጣም ጥቂት የሆኑ የሺዓ አይነት) ሲናገር ከአይሁዶች የበለጡ ጠላቶቻችን ናቸው ነበር ያለው።

በ ዓብዱሰመድ መሐመድ ኑር

🛡🛡🛡

No comments:

Post a Comment