بسم الله الرحمن الرحيم
وصلى الله وسلم على رسوله (صلى الله عليه و سلم)
الحمد لله رب العالمين،
በአላህ ስም እጅግ በጣም ርህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው።
አላህ ከሰማይ በላይ፣ ከዓርሽ በላይ ለመሆኑ ማስረጃዎች።
ክፍል 1
إِذْ قَالَ ٱللَّـهُ يَـٰعِيسَىٰٓ إِنِّى مُتَوَفِّيكَ
وَرَافِعُكَ إِلَىَّ
55 آل عمران
አላህም ባለ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ ዒሳ ሆይ! እኔ ወሳጂህ ወደ እኔም አንሺህ ነኝ፡፡
[3:55]
No comments:
Post a Comment